Services by Meron tedila
This provider hasn't posted any services yet.
ሰላም! የሶሻል ሚዲያ ዲዛይነር ነኝ። ለትንንሽ ንግዶች፣ ለግለሰቦች እና ለተለያዩ ድርጅቶች በCanva በመጠቀም ማራኪ የInstagram እና Facebook ፖስቶችን፣ ስቶሪዎችን፣ የምንዝር ፕሮሞዎችን እና አጫጭር የReels/TikTok ቪዲዮ ኤዲቲንግ ስራዎችን አከናውናለሁ። ለንግድዎ ልዩ እና ትኩረት የሚስብ መልክ በመስጠት ደንበኞችዎ እንዲሳቡ እረዳለሁ። በፍጥነት፣ በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ለማገልገል ዝግጁ ነኝ። አመሰግናለሁ!
-