Abdlkerim musa

Abdlkerim musa

የቴክኖሎጂ እና ዲዛይን አገልግሎት የዌብ ዴቨሎፕመንት እና የግራፊክ ዲዛይን ባለሙያ ነኝ። ለንግድዎ ዘመናዊ ድረ-ገጾችን፣ የሆቴል/ትምህርት ቤት ማኔጅመንት ሲስተሞችን፣ የዲጂታል ምናሌዎችን እና ማራኪ ግራፊክ ዲዛይኖችን እሰራለሁ። ንግድዎን በዲጂታል ዓለም ለማሳደግ እና የደንበኞችን ቀልብ ለመሳብ የተሟላ መፍትሄ እሰጣለሁ። ጥራትን እና ፈጠራን በማጣመር ለስኬትዎ እሰራለሁ። ያግኙኝ!

1
Active services
961
Total views
Jun 2026
Member since

Services by Abdlkerim musa

የዌብ ዴቨሎፕመንትና ግራፊክ ዲዛይን ባለሙያ ነኝ፤ ለንግድዎ ዘመናዊ መፍትሄዎችንና ማራኪ ዲዛይኖችን አቀርባለሁ።
745

የዌብ ዴቨሎፕመንትና ግራፊክ ዲዛይን ባለሙያ ነኝ፤ ለንግድዎ ዘመናዊ መፍትሄዎችንና ማራኪ ዲዛይኖችን አቀርባለሁ።

Website & E-commerce Development

Hawassa
Contact for Price